ፕሮፌሰር ጄይላን ወልዬ ሁሴንን የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ተማሪዎች ጉዳይ ምክትል ፕሬዚዳንት ተድርጎ ተሾሟል።

HU FM 91.5 RADIO ክፍት የነበረውን የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ተማሪዎች ጉዳይ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ቦታ ላይ ኃላፊ ለመመረጥ የተደረገውን ውድድር መሰረት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ቦርድ ከግንቦት 21 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ፕሮፌሰር ጄይላን ወልዬ ሁሴንን የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ተማሪዎች ጉዳይ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል።
በዚሁ መሰረት ፕሮፌሰር ጄይላን ወልዬ ዛሬ በአዲሱ ቢሮአቸው ተገኝተው ስራቸውን ጀምረዋል

Comments

Popular posts from this blog

Haramaya University Awards the Rank of full Professorship to Dr. Jeylan Wolyie

Announcement for 2018/19 Research Grant Competition

የተማሪዎች ምርቃት በዓልን አስመልክቶ አዲስ ሙዚቃ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ